Menu Fermer

በኬንያ ባሪንጎ ካውንቲ የፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ መቆጣጠር የአከባቢዉን መሀበረሰብ የኑሮ ሁኔታን በከፍተኛ ማሻሻሉን ያሳያል

Cet article est également disponible en anglais (ici) et swahili (ici)

የአየር ንብረት ለውጥ ፣ የመሬት መበላሸትና እንደ ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ ያሉ ወራሪ የባዕድ ዝርያዎች በደረቅ እና ከፊል-ደረቅ አካባቢዎች ለባህላዊ የሰዎች ኑሮ ዋና አደጋዎች ናቸው።እነዚህ ምክንያቶች በአርብቶ አደር እና በከፍል-አርብቶ አደሮች ዋና ሀብት የሆነውን የእጽዋት ባዮማስን ጨምሮ በስነ-ምህዳር አገልግሎቶች ላይ አሉታዊ ተፅእኖዎች አላቸው። በዶ / ር ሬኔ ኤሽቼን እና ባልደረቦቻቸው የተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው ወራሪ እንጨት የሆነዉን ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራን በማፅዳት እና በኋላ ይህንን መሬት ወደ ሳር መሬት መመለስ ለአከባቢው ባለድርሻ አካላት ከፍተኛ የገንዘብ ጥቅም ሊኖረው እና በኬንያ ባሪንጎ ካውንቲ ውስጥ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቀነስ አስተዋፅዖ አለው.

ከአራት ሀገሮች የተውጣጡ የፒኤችዲ ተማሪዎችን ያካተተ ከተለያዩ የዲሲፕሊን ዳራዎች የተውጣጡ ሳይንቲስቶችን ያካተተ ቡድን እ.ኤ.አ. በአሜሪካን ሀገር በምገኘዉ በ SESYNC ሜሪላንድ ዩኒቭርስቲ በ 2018 የሰመር ኢንስቲትዩት በመገኘት የሁለንተናዊ ምርምር ክህሎትን ለማመቻቸት በማኅበራዊ እና አካባቢያዊ ውህደት ውስጥ አዳዲስ ሳይንሳዊ የኮምፒዩተር እና የኮድ ችሎታዎችን የአጭር ግዜ ስልጠና ለመዉሰድ ተችሏል። የአጭር ግዜ ስልጠናዉ የተለያዩ የወደፊት የመሬት አጠቃቀም ሁኔታዎችን እንድናዳብር እና የፕሮሶፒስን ወረራ መቆጣጠር እና የሣር መሬት መልሶ ማቋቋም በአፈር ኦርጋኒክ ካርቦን ክምችት እና በአካባቢዉ መሀበረሰብ የኑሮ ሁኔታ ላይ አንድምታዎችን እንድንገመግም አስችሎናል።

ጥናቱ በMauvaises herbes ligneuses ፕሮጀክት በፒኤችዲ ተማሪዎች የተሰበሰቡ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ምህዳራዊ መረጃዎች በተቀናጀ መልኩ ተጠቅመንበታል። ለምሳሌ ለፕሮሶፒስ መቆጣጠር የሚውለው የበጀት መጠንን ለመገመት ከተወገዱ ዛፎች ከምመረት የከሰል ሽያጥ ገቢ መረጃን ተጠቅመናል ። በተመሳሳይ ሁኔታ የሣር መሬት መቋቋምን እና መመስረትን ተከትሎ የአፈር ኦርጋኒክ ካርቦን ለውጥን ለመገምገም የተለያዩ የአፈር መለኪያዎች ተጠቅመናልየተሰበሰቡ መረጃዎች ከሳተላይት መረጃ ከተገኘው የቦታ አቀማመጥ-ግልጽ የመሬት ሽፋን እና የመሬት አጠቃቀም ካርታዎች ጋር ተገናኝቷል

Eschen fig 1.1በኬንያ ባሪንጎ ካውንቲ ከፕሮሶፒስን ወረራ መቆጣጠር እና የሣር መሬት መልሶ ማቋቋም ልግኙ የሚችሉ ፈይዳዎች

በአከባቢው ነዋሪዎች በተገለፀው አማካይ የመክፈሉ ፍላጎት የምናገኘው ውጤት እንደሚያሳየው በአንድ ዓመት ውስጥ አነስተንኛ የማይባል የፕሮሶፒስን አካባቢ ለማጽዳት የአንድ ጊዜ በጀት በቂ ነው። የተወረሩ አካባቢዎችን ወደ ሣር ምድር መለወጥ ከፍተኛ የገን Précommandéብ ጥቅሞችን ያስገኛል። የተወሰኑት ጥቅማጥቅሞች ወዲያውኑ የተቆራረጡትን ዛፎች በመጠቀም ከሰል ማምረት ጋር የተያያዙ ሲሆኑ የረጅም ጊዜ ጥቅማጥቅሞች ግን ከተመለሱት የሣር ዝርያዎች የተገኙ ናቸው።ሣር ዝርያዎች አነስተኛ ዝናብ ስለሚፈልጉ ፣ እንደ በቆሎ ወይም ባቄላ ካሉ ከአከባቢው ዋና ዋና ሰብሎች በበለጠ የአየር ንብረት ለዉጥን መቋቋም ይችላሉ። በአንዳንድ የባሪንጎ መንደሮች ቀድሞውኑ ለ Précommandéር ምርት የሚዉል ሣር ማብቀል ስልተስፋፋ አርሶ አደሮች ሣር መሸጥ ልጀምሩ ይችላሉ። የግጦሽ ሣር ሜዳዎች መመለሳቸውም በአካባቢው ባህላዊ ኑሮን-አርብቶ አደርነትን ይደግፋል።

ስለ ወራሪ የባዕድ ዝርያዎች ስርጭት እና ጥግግት, ስለመቆጣጠሪያ ወጪዎች, ስለገንዘብ ጥቅሞች እና ስለ የመሬት አጠቃቀም ታሪክ ዝርዝር መረጃዎችን ማዋሃድ እና ማገናኘት ትክክለኛ የመቆጣጠሪያ ዘዴዎችን ለማወቅ; ወጪዎችን እና ጥቅሞችን ለማሳየት የሚያገለግሉ ትክክለኛ እና ተጨባጭ የወራሪ የባዕድ ዝርያዎች አያያዝ ሁኔታዎችን ለማ Précommandéጋጀት ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። ይህ ዐይነት የተቀናጀ ጥናት ለባለድርሻ አካላት ለፍላጎቶቻቸው የሚስማማውን በጣም ተገቢ እና አዋጭ የመቆጣጠሪያ እንዲመርጡ ይረዳቸዋል።

በጥናታችን ድምዳሜ መሰራት የመሬት አስተዳደር ውሳኔዎችን ለመደገፍ በተለይም በተፈጥሮ እና በገንብ ሀብቶች እጥረት ባለባቸው እና የወራሪ የባዕድ ዝርያዎችን ለመቆጣጠር የሚያስፈልጉት ወጪዎች እና ጥቅሞች በአከባቢው ባለድርሻ አካላት ባልተከፋፈሉበት ሁኔታ የተቀናጀ የወራሪ የባዕድ ዝርያዎች የቁጥጥር ሁኔታዎች በስፋት ጥቅም ላይ መዋል አለባቸው።

Lire l'article complet sur le libre accès Gestion de Prosopis juliflora et restauration des prairies dans le comté de Baringo, Kenya: opportunités pour la séquestration du carbone dans le sol et les moyens de subsistance locaux dans Journal of Applied Ecology.

Partagez ceci:

Comme ça:

J'aime chargement …

Cet article a été rédigé par Journal of Applied Ecology et traduit par Touteslesgourdes.com. Les produits sont inclus de manière indépendante. Touteslesgourdes.com perçoit une rémunération compensée de nos lecteurs procède à l'achat en ligne d'un produit mis en avant.